1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፌደራሊዝም በኢትዮጵያና የዋሽንግተኑ ጉባዔ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 22 2004

ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የጎሣ ፌደራላዊ ሥርዓት፣ ፍቅርንና መተሳሰብን ከመፍጠር ይልቅ፣ የእርስ- በርስ ግጭትና መቃቃርን የሚፈጥር ሆኖ ተገኝቷል ሲል ፣ ትናንት በዋሽንግተን ዲ ሲ የተካሄደ ጉባዔ ገለጠ።

https://p.dw.com/p/14nKF

አበበ ፈለቀ ከሥፍራው እንደዘገበልን፤ በዚያ ህዝባዊ ጉባዔ ላይ የቀረበ አንድ ጥናት፣ ፌደራሊዝም፣ በመልክዓ ምድርና በኤኮኖሚያዊ መንገዶች እንጂ በቋንቋና በብሔር ሊዋቀር አይገባም ይላል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ