«ፍላጎቴ ሰርቶ መለወጥ ነው» - ሰላም ጠንክር10 ነሐሴ 2005ዓርብ፣ ነሐሴ 10 2005ሰላም በንግዱ ዘርፍ የተሰማራች እና የራሷ ሱቅ ያላት የ 19 ዓመት ወጣት ናት። ከ 16 ዓመቷ ጀምሮ በቋሚነት የስራውን ዓለም የተቀላቀለችው ሰላም ያላትን ልምድ አካፍላናለች። ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል።https://p.dw.com/p/19QZaማስታወቂያ ከ 16 ዓመቷ ጀምሮ በቋሚነት የስራውን ዓለም የተቀላቀለችው ሰላም ያላትን ልምድ አካፍላናለች። ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል። ልደት አበበ ሒሩት መለሰ