1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፍልሰትና ስደት፥ሽብርና አክራሪነት በአውሮጳ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 8 2007

በአውሮጳ ታላላቅ ከተሞች ማለትም በፓሪስ እና ኮፐንሐገን የሽብር ጥቃቶች ከተሰነዘቱ በኋላ የአውሮጳ ኅብረት የደኅንነት ስጋት ገብቶታል። የኅብረቱ የሀገር ውስጥ እና የፍትኅ ሚንስትሮች ባሳለፍነው ሳምንት አሸባሪነትን ለመዋጋት እና አክራሪነትን ለመከላከል በሚቻልበት ሁናቴ ላይ ለመምከር ተሰባስበው ነበር።

https://p.dw.com/p/1EsHz