1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፍራንክፈርቱ ዓለም ዓቀፍ የአውቶሞቢል ትርዒት

ሰኞ፣ መስከረም 8 2004

ባለፈው ሐሙስ ፍራንክፈርት ጀርመን ውስጥ የተከፈተው ዓለም ዓቀፍ የአውቶሞቢል ትርዒት በመስኩ የተሰማሩ ባለሞያዎችንና የጎብኝዎችን ትኩረት ስቦ በመካሄድ ላይ ነው ።

https://p.dw.com/p/Rmek
የአውቶሞቢል ትርዒትምስል DW/Viacheslav Yurin

ከ32 አገራት የመጡ ከአንድ ሺህ በላይ ተሳታፊዎች በተካፈሉበት በዚሁ ትርዒት ላይ ወደ 183 የሚጠጉ አዳዲስ መኪናዎች ለእይታ ቀርበዋል ። እስከ ፊታችን እሁድ ስለ ሚቀጥለው ስለዚሁ ትርዒት እና ስለ ጀርመን የአውቶሞቢል ኢንዱስትሪ ወኪላችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን ወደ ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ ጠይቄው ነበር ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ