1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፔን ኢትዮጵያ ና ፔን ኢንተርናሽናል

ማክሰኞ፣ የካቲት 18 2006

የፔን ኢንተርናሽናል ፕሬዝዳንት እንዳሉት የተቋማቸዉ አባል የሆነዉ ፔን ኢትዮጵያ ሐሳብን የመግለፅ ነጻነትን ለማስከበር የሚያደርገዉን ትግል ተቋማቸዉ ይደግፋል።

https://p.dw.com/p/1BFE0
ምስል Fotolia/Radovanov

ፔን ኢንተርናሽናል የተሰኘዉ ዓለም አቀፍ የመብት ተሟጋች ተቋም ከፔን ኢትዮጵያ ጋር ያለዉን ግንኙነት እንደሚያጠናክር የተቋሙ ፕሬዝዳንት ዮሴፍ ሐስሊንገር አስታወቁ።ኢትዮጵያን በመጎብኘት ላይ የሚገኙት የፔን ኢንተርናሽናል ፕሬዝዳንት እንዳሉት የተቋማቸዉ አባል የሆነዉ ፔን ኢትዮጵያ ሐሳብን የመግለፅ ነጻነትን ለማስከበር የሚያደርገዉን ትግል ተቋማቸዉ ይደግፋል።ፕሬዝዳንቱ አዲስ አበባ ዉስጥ በተለያዩ ሥፍራዎች በተደረጉ ዉይይቶች ላይ በመገኘት ማብራሪያና ገለፃ እየሠጡ ነዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ