ፖለቲካዊ ተሳትፎ

በፖለቲካ ውስጥ ንቁ ተሳታፊ መሆን ቀላል አይደለም። በተለይም ለጉዳዩ አዲስ የሆኑ ሰዎች በቅድሚያ ሊገነዘቡ የሚገባቸዉ በጣም ብዙ ህጎች፣ መመሪያዎቾችና መዋቅሮች አሉ። በማዳመጥ መማር በፖለቲካው ዓለም ንቁ ተሳታፊ መሆን ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያመላክታል።

በማዳመጥ መማር የተሰኘው ዝግጅት በስድስት ቋንቋዎች ይቀርባል። ቋንቋዎቹም አማርኛ፣ ኪስዋሂሊ፣ ሃውሳ፣ ፈረንሳይኛ፣ እንግሊዝኛና ፖርቱጋልኛ ናቸው።ተጨማሪ መረጃ ወይም ዝግጅቶቹን ለማዳመጥ ከፈለጉ እባክዎን www.dw-world.de/learning-by-ear የተሰኘውን ድረ ገጻችንን ይጎብኙ::በማዳመጥ መማር የተሰኘው ፕሮጀክት በጀርመን ፌደራላዊ የውጪ ጉዳይ ሚ ኒስቴር ይታገዛል።

ንቁ ተሳታፊ መሆን

በሚቀርበው የሬድዮ ጭውውት የሙዚቃ ትምህርት ቤት ለመክፈት የሚያልሙ አምስት ወጣቶች ሁኔታን እንቃኛለን። ወጣቶቹ ለዚህ የሚያስፈልጋቸውን ፈቃድና የገንዘብ እርዳታ ለማግኘት እንቅፋቶችን ማለፍ ግድ ይላቸዋል:: ከአካባቢው ፖለቲከኞች ከስቪል ማህበራትና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች እንዴት ተገናኝቶ መስራት እንደሚቻል በማወቅ ህልማቸውን እውን ማድረግንም ይማራሉ።

እውቀትን ተጠቅሞ ዓለምን መቀየር

በዚህ በሚቀርበው የሬድዮ ጭውውት የአሁኑን ሕይወት በመቀየር ላይ የሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካና ማ ኅበራዊ ጉዳይ ንቁ ተሳታፊዎች ሁኔታ ይዳስሳል። አድማጮች በሕይወታቸው ዙርያ በውሳኔ ሰጭነት እንዴት መሳተፍ እንደሚችሉና ድምፃቸውም የሚ ሰማበትን አቅጣጫ ያሳያል። ይህ ግን በደረቁ አይደለም! በተለያዩ ሙዚቃዎች በማዋዛት አዝናኝ በሆነ መልኩ እንጂ።