1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

(20.01.09) የጀርመን አምባሳደር የደቡብ ኢትዮጵያ ጉብኝት

ረቡዕ፣ ጥር 13 2001

የጀርመን አምባሳደር Dr.Claas-Dieter Knoop የሚመለከታቸውን የስራ ባልደረቦቻቸውን ቡድን በማስከተል በደቡብ ኢትዮጵያ ለአንድ ሳምንት ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀዋል ።

https://p.dw.com/p/Gdqe
ምስል Peter Zimmermann

አምባሳደሩ፣ የክልሉን ባለስልጣናት የተለያዩ የልማት ድርጅት አካላትንና የብሄር ብሄረሰቦችን ተጠሪዎችንም ማነጋገራቸውን ጌታቸው ተድላ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል ።