1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

2011 ፣ ዓለም አቀፍ የሥነ ቅመማ መታሰቢያ ዘመን፤

ረቡዕ፣ ኅዳር 15 2003

ፍጥረተ ዓለም፣(ዩኒቨርስ) የተዘረጋው፣ ፀሐይና ሌሎች ከዋክብትና ፕላኔቶች የተፈጠሩት፣ በፍንዳታም ይሁን በሌላ፣ በተፈጥሮ የቅመማ ውሑደነት ወይም ቅልቅል መሆኑ የሚታበል አይደለም።

https://p.dw.com/p/QHBV
ምስል picture-alliance / dpa

ህይወት ያላቸውን ፍጡራንንም ሆነ ነፍሳትን ፣ ከተፈጥሮ ሥነ ቅመማ (ኬሚስትሪ) ውጭ ማሰብ አይቻልም።

በመጪው 2011 ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት የሥነ-ቅመማ መታሰቢያ ዘመን በዓለም አቀፍና አገር አቀፍ ደረጃ ምን ዓይነት መርኀ-ግብር እንዳለ፣ ጀርመን ውስጥ ፣ በራይንላንድ ፋልትዝ ፌደራል ክፍለ-ሀገር፣ በማይንትዝ ከተማ፣ ዮሐንስ ጉተንበርግ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የተፈጥሮ አካባቢና የአደገኛ በካይ ቅመማት ጉዳይ ተማራማሪ የሆኑትን ዶ/ር ጌዴዎን ጌታሁንን አነጋግሬአቸው ነበር።

(ድምፅ)------

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ