1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

22 ሚሊዮን ዓመት ያስቆጠረ ቅሪተ-አካል ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱ፣

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 16 2003

ሰሞኑን፣ ከአዲስ አበባ 157 ኪሎሜትር ርቀት ላይ፣ በሰሜን ሸዋ፣ ሙስ፣ ወይም ቀይት እየተባለ በሚጠራው ሥፍራ ፣ ከ 22 ሚልዮን ዓመታት በላይ ያስቆጠረ የአንስሳትና ዕፅዋት ቅሪተ-አካል መገኘቱ ተነገረ።

https://p.dw.com/p/PoQp
ምስል dw-tv

የቅሪተ-አካሉ መገኘት፣ ከ 65 ሚልዮን ዓመታት ጀምሮ የነበረውን የምድራችንን ሥነ-ምኅዳራዊ ለውጦች ለማጥናት የሚደረገውን ጥረት በማገዝ በኩል ወሳኝ ግኝት መሆኑን ቅሩተ-አካሉን ያገኙት የሥነ ምድር ሳይንቲስት፤ ሳይንቲስት ዶ/ር ሙሉጌታ ፍስሐ ገልጸዋል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ