1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

28 ኛዉ የአፍሪቃ ኅብረት ሁለተኛ ቀን ጉባዔ  

ማክሰኞ፣ ጥር 23 2009

ትናንት የቻዱን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሳ ፋኪ ማሃመትን አዲሱ የኅብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር እንዲሁም የጊኒዉን ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴን የኅብረቱ አዲስ ሊቀመንበር አድርጎ የመረጠዉ 28 ተኛው የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ማውሻዉን ከኅብረቱ ለ 33 ዓመት ርቃ የቆየችዉን ሞሮኮን ወደ አባልነቷ እንድትመለስ ወስኖአል።

https://p.dw.com/p/2Wj2M
Äthiopien Afrikanische Union Gipfel
ምስል picture-alliance/dpa/K. Tlape

MMT Ber. A.A. (AU-Gipfel: Verschlusssache) - MP3-Stereo


ኅብረቱ በሀህጉሪቱ ሰላምና ፀጥታ ላይም ተወያይቶአል። ዛሬ ማምሻዉን ስለሚጠናቀቀዉ የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ቦታዉ ላይ የሚገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዘገባ ልኮልናል። 


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ 
ነጋሽ መሃመድ