1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

3 ኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የስደተኞች ጉዳይ ስብሰባ

ዓርብ፣ ግንቦት 27 2002

የስደተኞችን እና የየአገሩ ተፈናቃዮችን ጉዳዩ የሚመለከተዉ ሶስተኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የአባል አገራት የሚኒስትሮች ስብሰባ ዛሪ አዲስ አባባ በአፍሪቃ ህብረት ተካሂዶአል።

https://p.dw.com/p/NiRw
ምስል AP

ስብሰባዉ በአፍሪቃ ህብረት አባል አገራት የስደተኞች ስብሰባ በሃይል የተፈናቀሉ ዜጎችን ስቃይ እንዲያበቃ በመሪዎች ተረቆ በካንፓላ የተመከረበት ረቂቅ እና የተግባር መመርያ በሁሉም አባል አገራት እንዲፈረም ጥሪዉን አቅርቦአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በስብሰባዉ ላይ ተገኝቶ ይህንን አጠናቅሮአል።

ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ