1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

3 የመጽሔት አዘጋጆች መያዝ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 9 2004

በእስልማና ሃይማኖት ዙሪያ በማትኮር የሚታተመው «የሙስሊሞች ጉዳይ» የተባለውን መጽሔት 3 ከፍተኛ አዘጋጂዎች፤ ፖሊስ፣ ባለፈው ዓርብ ከቀትር በኋላ፤ በቁጥጥር ሥር ያዋላቸው መሆኑ ተነገረ።

https://p.dw.com/p/13ViM
Der Meskal Square im Zentrum der äthipischen Hauptstadt Addis Abeba von der großen Tribüne aus gesehen, links im Bild die kürzlich installierte Video-Wand. Aufnahme vom Januar 2007. Foto: Peter Smolka +++(c) dpa - Report+++
ምስል picture alliance/dpa

በሌላ በኩል፤ በሽብር ወንጀል የመንግሥት ዐቃቤ ህግ እጠረጥራቸዋለሁ ብሎ ክስ የመሠረተባቸው ፤ ታዋቂው ጋዜጠኛ እስክንደር ነጋና 7 ተከሳሾች፣ ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታዬ ሲሆን በዛሬ ዕለት ምሥክር የማሰማቱ ሂደት ቀጥሎ መዋሉን ፤ ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ