1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

32 ተጠርጣሪዎች ዋስ መከልከላቸዉ

ዓርብ፣ ሰኔ 19 2001

የመንግስት ባለስልጣናትን ለመግደል አሲረዋል የሚለዉን ጨምሮ በርከት ያለ ክስ የተመሰረተባቸዉ፤ ከግንቦት ሰባት ንቅናቄ ጋ በተገናኘ በቁጥጥር ስር የዋሉት ተጠርጣሪዎች በፍርድ ቤት የዋስ መብት መከልከላቸዉን አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ከአዲስ አበባ ዘግቧል።

https://p.dw.com/p/Ibyo

አቃቤ ህግ 46 በሚሆኑ ተጠርጣሪዎች ላይ አራት ክሶችን ያቀረበ ሲሆን በእስር ላይ የሚገኙትና ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት የእምነት ክህደት ቃላቸዉን ተጠይቀዋል። ታደሰ እንግዳዉ የፍርድ ቤቱን ዉሎ ተከታትሎ ዘገባ አድርሶናል።

ታደሰ እንግዳዉ/ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ