1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

4ኛው የአረና ትግራይ ጉባዔ

ሰኞ፣ ጥር 29 2009

ትናንት በመቐለ ከተማ አራተኛ ጉባዔውን ያጠናቀቀው የተቃዋሚው ፓርቲ፣ አረና ትግራይ አቶ አብርሃ ደስታን ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ።  በሳምንቱ መጨረሻ በተካሄደው ጉባዔ የተገኙት ተሳታፊዎች ከክልል ፖለቲካ ይልቅ  ለሃገራዊ ችግር ሃገራዊ መፍትሔ የሚሰጥ አንድ ሃገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲ ለመመስረትም ተስማምተዋል።

https://p.dw.com/p/2X2fi
Äthiopien Arena Kongress
ምስል DW/G. Yohannes

Ber. Mekelle(Arena 4. Kongreß) - MP3-Stereo

ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር የላከው ዘገባ እንደሚያመለክተው፣ አረና ጉባዔውን ሊያካሂድበት የነበረውን ሆቴል በመከልከሉ ስብሰባውን በጠባቡ የፓርቲው ጽሕፈት ቤት ማካሄድ ግድ ነበረበት።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ