1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

400 የሒሳብ መመዝገብያ ማሽኖች ተሰወሩ

ሐሙስ፣ ኅዳር 6 2011

ከኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር 400 የሒሳብ መመዝገብያ ማሽኖች ከእይታ መሰወራቸዉ ተመለከተ። የማሽኖቹ ሥራ በመሰወሩ መንግስት ወደ 4 ቢሊዮን ብር ገቢን እንዳሳጣዉ ተመልክቶአል። ገቢዎች ሚኒስቴር 4 ቢሊዮን ብር ማጣቱን ቢያምንም የሒሳብ ባለሞያዎች የጥፋቱ መጠን ሳይጨምር እንደማይቀር ነዉ የሚናገሩት።

https://p.dw.com/p/38J5Y
Addis Abeba
ምስል Haile


ከኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር 400 የሒሳብ መመዝገብያ ማሽኖች ከእይታ መሰወራቸዉ ተመለከተ። የማሽኖቹ ሥራ በመሰወሩ መንግስት ወደ 4 ቢሊዮን ብር ገቢን እንዳሳጣዉ ተመልክቶአል። ይህ የሆነዉ ሽያጭ ሳይከናወን ደረሰኝ በመሸጥ ብቻ የደረሰ ብክነት መሆኑ ነዉ የተነገረዉ።  የገቢዎች ሚኒስቴር 4 ቢሊዮን ብር ማጣቱን ቢያምንም የሒሳብ ባለሞያዎች የጥፋቱ መጠን ሳይጨምር እንደማይቀር ነዉ የሚናገሩት። ዝርዝር ዘገባዉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ልኮልናል።  


ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ