1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

6ኛ የአውሮጳ ህብረት እና ደቡብ አፍሪቃ ጉባዔ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 17 2005

የአውሮጳ ህብረት እና ደቡብ አፍሪቃ ባለፈው ሣምንት ሐሙስ፣ እአአ ሐምሌ 18፣ 2013 በፕሪቶርያ ከተማ ስድስተኛ የጋራ ጉባዔ አካሄዱ። እአአ ከ 1994 ዓም ወዲህ አጠቃላይ የንግድ ግንኙነታቸውን ማሳደግ የጀመሩት የአውሮጳ ህብረት እና

https://p.dw.com/p/19De9
ምስል Getty Images

የደቡብ አፍሪቃ በሁለት ቀኑ የጋራ ጉባዔ ላይ በበርካታ ንግድ ነክ ጉዳዮች ላይ፣ በተለይም በስራ ፈጠራው ዘርፍ በሰፊው መክረዋል። የኤኮኖሚው ዓለም ዝግጅት የአውሮጳ ህብረት እና ደቡብ አፍሪቃ የጋራ ጉባዔ ትኩረት አድርጎዋል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ