1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

77 ከመቶዉ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 5 2013

ከአፍሪቃ ሕዝብ 77 ከመቶ የሚሆነዉ ዕድሜዉ ከ35 ዓመት በታች የሆነ ወጣት ነዉ ተብሎ ይገመታል። ዶቸ ቬለ የአፍሪቃ ወጣቶች የመማርና የመስራት ዕድላቸዉን ፤ ወጣቶቹ ሥለራሳቸዉ ፤ ሌሎች ሥለወጣቶች የሚያስቡትን የሚቃኙ ዝግጅቶችን በራዲዮ፤ በኢንተርኔት እና በማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች እያሰራጨ ነዉ። ዝግጅቶቹን ተከታትላችሁ አስተያየታችሁን ብትሰጡን በደስታ እናስተናግዳለን።

https://p.dw.com/p/2urRp