1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

78 ተኛው የሰማዕታት ቀን

ሐሙስ፣ የካቲት 12 2007

በዘንድሮው የመታሰቢያ በዓል ላይ ኢትዮጵያውያንን ላስጨፈጨፈው ለማርሻል አዶልፎ ግራዝያኒ በትውልድ ከተማው የተሰራው ሐውልት እንዲፈርስ ዳግም ጥሪ ቀርቧል ።

https://p.dw.com/p/1Eej9
Parade zum 78. Patrioten-Tag in Äthiopien
ምስል DW/G.Tedla


ፋሺሽስት ኢጣልያ የዛሬ 78 ዓመት ከ30 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንን በግፍ የጨፈጨፈበት የሰማዕታት ቀን ዛሬ ታስቧል ። ዕለቱ በተለይ በአዲስ አበባ በየካቲት 12 አደባባይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተወካይ ና የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች ማህበር ተወካዮች እንዲሁም የከተማው ነዋሪ በተገኙበት በተካሄደ ስነ ስርዓት ነው የታሰበው ።በዘንድሮው የመታሰቢያ በዓል ላይ ኢትዮጵያውያንን ላስጨፈጨፈው ለማርሻል አዶልፎ ግራዝያኒ በትውልድ ከተማው የተሰራው ሐውልት እንዲፈርስ ዳግም ጥሪ ቀርቧል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ