1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

9 ኛዉ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በኢትዮጵያ

ሰኞ፣ ኅዳር 29 2007

ዘጠነኛዉ የኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንና እና ሕገ መንግሥቱ የፀደቀበት 20ኛ ዓመት ዛሬ በቢኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ርዕሰ ከተማ አሶሳ ላይ መከበሩ ተገለፀ።

https://p.dw.com/p/1E16p
Nationalfeiertag in Äthiopien
በመቀሌ በጎ አ 2011 ዓ,ም የብሔር ብሔረሰቦች ቀን አከባበርምስል DW/Y. Geberegziabeher


በዋዜማዉ ደግሞ የህዳሴዉ ግድብ እየተገነባበት ባለዉ ጉባህ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ መዋሉን እና በግድቡ ሥራ የአርማታ ሙሌት ሥራ አዲስ ክብረ ወሰን ማስመዝገቡን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር በላከልን ዘገባ ገልፆልናል።
ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር
አዜብ ታደሰ
አርያም አብርሃ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ