1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

CDU ፓርቲና የቀረበበት የገንዘብ ጥያቄ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 25 2003

በጀርመን አገር ለተለያየ ጉዳይ የሚመደበዉ ገንዘብ የት እንደሚገባ፤ ምን ላይ እንደዋለና በማን እንደታዘዘ በየጊዜ ቁጥጥር ይደረግበታል።

https://p.dw.com/p/Ql5l
ምስል AP

በአገር ዉስጥ ገቢ ከቀረጥና ግብር ከህዝብ ተሰብስበዉ በመንግስት በኩል ወጪ የሚደረግ ማንኛዉም ገንዘብ የት እንደደረሰ ብሎም ህዝቡ የመጠየቅ መብቱ በህግ የሠፈረ ነዉ። የዛሬ አራት ዓመት በራይንላንድ ፋልስ ክፍለ ሃገር የክርስቲያን ዴሞክራት ፓርቲ በጀርመንኛ ምህፃሩ CDU ገንዘብ አላግባብ ለምርጫ ድግስ አዉጥቷል ተብሎ ተከሷል። ፓርቲዉ አላግባብ አወጣ የተባለዉ ገንዘብ አራት መቶ ሺ ዩሮ መሆኑ ሲገለጽ ከነቅጣቱ ከሚሊዮን ዩሮ በላይ መክፈል ይጠበቅበታል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ