1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ESAT እንደገና ስርጭት ጀመረ

ዓርብ፣ ሐምሌ 9 2002

ከ3 ወር በፊት ተጀምሮ ባጋጠመው ዕወካ ምክንያት የተቋረጠው የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን በእንግሊዘኛው ምህፃር ኢሳት ስርጭቱን እንደገና መጀመሩን አስታወቀ ።

https://p.dw.com/p/ONOo
ምስል AP

የጣቢያው ቃል አቀባይ አቶ አበበ በለው ለዶቼቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ ጣቢያው የሀያ አራት ሰዓት የቴሌቪዥን ስርጭቱን እንደገና የጀመረው በተሻለ የቴክኒክ ብቃት መሆኑን ተናግረዋል ። እንደ ቃል አቀባዩ ጣቢያው ፣ የጋዜጠኝነት ስነ ምግባርን ጠብቆ ለኢትዮጵያ ህዝብ አማራጭ መረጃዎችን ለማቅረብ ይሰራል ። ያነጋገራቸው የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝር ዘገባ አለው ። አበበ ፈልቀ ፣

ሂሩት መለሰ

ተከሌ የኋላ