1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ICC የቀረቡት የአራቱ ኬኒያውያን ክስ

ማክሰኞ፣ ጥር 15 2004

ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት (ICC) -ትናንት ስድስት የኬንያ ባለስልጣናትን የሚመለከት ክስ መርምሮ ትናንት (ሰኞ) የአራቱን ተጠያቂ አድርጓል።

https://p.dw.com/p/13pEv
Former Kenyan Education Minister William Samoei Ruto sits in the courtroom of the International Criminal Court (ICC) in The Hague, Netherlands, Thursday, Sept. 1, 2011. Ruto is one of three senior Kenyan leaders appearing at the International Criminal Court for a hearing at which judges will decide whether evidence against them is strong enough to merit putting them on trial on charges of orchestrating deadly violence in the aftermath of disputed 2007 elections. (Foto:Bas Czerwinski/AP/dapd)
ምስል dapd

ባለስልጣናቱ ከ አራት ዓመታት በፊት በተካሄደው የአገሪቱ ምርጫ ማግስት በፈፀመዉ የኃይል እርምጃ እና የጎሣ ግጭት ጋ በተገናኘ ጉዳይ ነዉ ክስ የተመሰረተባቸው። ዩናይትድ ስቴትስ ኬንያ ከዓለም ዓቀፉ ችሎት ጋ እንድትተባበር ጠይቋል።

ልደት አበበ

ሸዋዮ ለገሰ