Mission Europe –የግድግዳ ስዕሎች

ሶስቱ የ Mission Europe ጀግናዎች እንዳያመልጣጭሁ አትፈልጉም? እንግዲያውስ እዚህ ጋር ሶስቱን ባህላዊ የግድግዳ ስዕሎች ኮምፒውተር ላይ ጫኑ!

ለመጀመር ፦ የምትወዱትን የግድግዳ ስዕሎች በምትፈልጉት ቁመት ምረጡ። የግራውን መጠቆሚያ በመጫን ስዕሉ ይከፈታል። ከዛም የቀኙን መጠቆሚያ በመጫን የኮምፒውተሩ የመክፈቻ ገፅ የሚለውን ተጫኑ።

ተከታተሉን