1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

p «ዶሮ እና እህል ጠባቂ ልሆን ነበር»የክብረ ወሰን ባለቤት ታምሩ ዘገየ

ዓርብ፣ ግንቦት 16 2005

ሰሜን ወሎ ፤ምዦ ማሪያም አካባቢ ነው ተወልጄ ያደጉት ይላል ታምሩ ዘገየ። ታምሩ ሲወለድ ጀምሮ የገጠመውን ችግር እንደ ፈተና ተቀብሎ ዛሬ «በጊነስ ቡክ» ላይ ስሙን ለማስፈር ችሏል።

https://p.dw.com/p/18cqN

ታምሩ ስለ ከባድ የልጅነት ጊዜው ፣ስለ አሁን ስኬቱ እና የወደፊት አላማው አጫውቶናል። ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል።

ልደት አበበ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ