1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለባለሃብት የሚሰጡ መሬቶች እና የደን ልማት

ማክሰኞ፣ መስከረም 29 2011

ኢትዮጵያ ውስጥ ተለያዩ ጊዜያት በደን የተሸፈኑ አካባቢዎች በልማት ማስፋፋት ስም ለባለሃብቶች እየተሰጡ በስፍራው የሚገኘው ማኅበረሰብ አቤቱታውን ሲያሰማ ታስተውሏል።

https://p.dw.com/p/36FQx
Äthiopien Wald
ምስል Dr. Adefris Worku

በደቡብ ወሎ ዞን የወጣቶች ጥያቄ

 

 በተለይ በምዕራብ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ አካባቢዎች በተፈጥሮ ደን የተሸፈኑ ሰፋፊ መሬቶች ለባለሃብቶች እየተሰጡ በኢትዮጵያ አለ ተብሎ የሚታወቀው የደን ሀብት በመቶኛ ሲገመት እጅግ ዝቅተኛ ሆኖ ሳለ ደን ለመመንጠር መድረሱ DW ባለፉት ዓመታት በብዛት ያወሳው ጉዳይ መሆኑም እንዲሁ ይታወስ ይሆናል። ከደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ነዋሪው የደረሰን ጥቆማም ያንን የሚያስታውስ በመሆኑ ጥቆማውን መሠረት በማድረግ የሚመለከታቸውን አነጋግረናል። ሙሉ ቅንብሩን የድምፅ ማዕቀፉን ተጠቅመው ያድምጡ።

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ