1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለኢትዮጵያ ፖለቲካ አለመረጋጋት ተጠያቂዉ ገዥዉ ፓርቲ ነዉ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 1 2011

በኢትዮጵያ የሚታየዉ የፖለቲካ አለመረጋጋት ሃገራዊ አንድነቱ ላይ ስጋት እንዳይፈጥር ሲሉ ምሁራን ስጋታቸዉን ገለጹ።  በትግራይ የሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ አካላት ስጋታቸዉን በተደጋጋሚ እየገለፁ መሆኑ ተነግሮአል።

https://p.dw.com/p/39ooV
Äthiopien Demo
ምስል DW

«የፖለቲካ ልዩነት የሃገር አንድነትን እንዳይሸረሽር ያሰጋል»

በኢትዮጵያ የሚታየዉ የፖለቲካ አለመረጋጋት ሃገራዊ አንድነቱ ላይ ስጋት እንዳይፈጥር ሲሉ ምሁራን ስጋታቸዉን ገለጹ።  በትግራይ የሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ አካላት ስጋታቸዉን በተደጋጋሚ እየገለፁ መሆኑ ተነግሮአል። በኢትዮጵያ ገዥዉ ፓርቲ፤ ህወሃት እንዲሁም በትግራይ የሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ ኃይላት ይህንኑ ሥጋት እንደሚጋሩት በተለያዩ መድረኮችና የተቃዉሞ ሰልፎች መንፀባረቁ ተመልክቶአል። እንዳንድ ምሁራን እንደሚሉት በኢትዮጵያ ለሚታዩት የፖለቲካ አለመረጋጋቶች ተጠያቂዉ  የገዥዉ ፓርቲ አባላት ናቸዉ።  የመቀሌዉ ዘጋብያችን ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

 
ሚሊዮን ኃይለሥላሴ 


አዜብ ታደሰ 
እሸቴ በቀለ