1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሰብዓዊ መብት አያያዝ ስብሰባ 

ሰኞ፣ ኅዳር 26 2009

ባለፈዉ ሳምንት በኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰብዓዊ መብት አያያዝ ጉዳዮች ላይ በብሔራዊ የሰብዓዊ መብት የድርጊት ጽ/ቤት አዘጋጅነት ስብሰባ ተካሂዶአል።

https://p.dw.com/p/2Tlvf
Blick aus meinem Fenster Addis Abeba Flash-Galerie
ምስል Solomon Mengist

Ber. A.A (Parliament & Human Rights)* - MP3-Stereo

ስብሰባዉ ካነሳቸዉ ርዕሶች መካከል በተለይ ስለሴቶች፤ ሕጻናት፤ አካል ጉዳተኞች መብቶች ፤ የአካራይ ተከራይ ግንኙነት፤ የአካባቢ ደሕንነት መብት በመሳሰሉት ላይ ያተኮረ ነበር ። በዚሁ ሦስት ቀናት በዘለቀዉ ስብሰባ ላይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በሚመለከት የተለያዩ የፖለቲካ ተቃዋሚ ፓርቲ ተጠሪዎች በተገኙበት የተለያዩ ጥያቄዎች ቀርበዉ እንደነበርም ተገልፆአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለው ። 


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ  

አርያም ተክሌ