1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአማራ ክልል የተፈናቃዮች ሁኔታ

ሐሙስ፣ መጋቢት 5 2011

በአማራ ክልል የሚገኙ አንዳንድ ተፈናቃዮች መንግሥት እያደረገላቸው ያለው ድጋፍ እየተሸሻለ እንደሆነ ሲገልፁ፣ ሌሎቹ ደግሞ ድጋፉ ወቅቱን ጠብቆ አይደርሰንም እያሉ ነው።

https://p.dw.com/p/3F42Z
Äthiopien Amhara Nationalpark
ምስል DW/A. Mekonnen

«ርዳታ በጊዜው እየደረሰን አይደለም የሚሉ አሉ»

የአማራ ክልል መንግሥት በበኩሉ ለተፈናቃይ ወገኖች ከተለያዩ አካላት የሚሰጠው የገንዘብ ድጋፍ መቀጠሉን ይናገራል። በአማራ ክልል በ13 መጠለያ ጣቢያዎች ከ90 ሺህ በላይ ተፈናቃይ ወገኖች እንደሚገኙ ነው የተገለጸው። ከባሕር ዳር ዘጋቢያችን ዓለምነው መኮንን ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዓለምነው መኮንን

ሸዋዬ ለገሠ

እሸቴ በቀለ