1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በፖሊስ ጥቃት የዓይን ብርሃኑን ያጣዉ የሽመና ሥራ ባለሞያ 

ማክሰኞ፣ መስከረም 15 2011

ባለፈዉ ሰሞን በአዲስ አበባና አካባቢዉ በነበረዉ ጥቃት የዓይን ብርሃኑን ያጣዉ የአዲስ አበባ ሽሮሜዳ አካባቢ ነዋሪ ፍትህን ጠየቀ። የጋሞ ተወላጅ የሆነዉና በአዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አካባቢ በሽመና ሥራ ይተዳደር የነበረዉ የ 33 ዓመቱ የልጆች አባት አቶ አስፋዉ ጭቦሮ የዓይን ብርሃኑን ያጣዉ በፖሊስ ድብደባ እንደሆን ለ«DW» ተናግሮአል።

https://p.dw.com/p/35T3g
Äthiopien, Asfaw Chubero, Polizeiopfer, in Addis Abeba
ምስል DW/Y.G/Egziabhare

አቶ አሰፋ ጨቦሮ ሽመና ሞያን መቀጠል አልቻሉም


አቶ አስፋዉ ሦስት ልጆቹን የሚያስተዳድርበት የሽመና ሞያዉን በቀጣይ ለመስራት ፈተና እንደተደቀነበትም ተናግሮአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አቶ አሰፋ ጨቦሮን አነጋገሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። 

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ