1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ትግሮችን ለመፍታት ብሔራዊ መግባባትና የእርቅ አስፈላጊነት 

ዓርብ፣ መጋቢት 6 2011

በኢትዮጵያ የሚታዩትን የተለያዩ ችግሮችና ቀዉሶች ለመፍታት ብሔራዊ መግባባትና እርቅ መፈፀም አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ። የኢትዮጵያዉያን ሁሉን አቀፍ ብሔራዊ መግባባትና እርቀ ሠላም ዓለምአቀፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ዛሬ ባዘጋጀዉ የምክክር መድረክ በርካታ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ተገኝተዋል።

https://p.dw.com/p/3F8h7
Addis Ababa
ምስል DW/Y. G/egziabher

ኮሚቴዉ በአሜሪካና በኢትዮጵያ በሚኖሩ ፖለቲከኞች የተቋቋመ ነዉ


በኢትዮጵያ የሚታዩትን የተለያዩ ችግሮችና ቀዉሶች ለመፍታት ብሔራዊ መግባባትና እርቅ መፈፀም አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ። የኢትዮጵያዉያን ሁሉን አቀፍ ብሔራዊ መግባባትና እርቀ ሠላም ዓለምአቀፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ዛሬ ባዘጋጀዉ የምክክር መድረክ በርካታ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ተገኝተዋል። ኮሚቴዉ በዩናይትድ ስቴትስና በኢትዮጵያ በሚኖሩ ፖለቲከኞች የተቋቋመ መሆኑም ታዉቋል። በዉይይት መድረኩ ላይ የተገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዘገባ ልኮልናል።    


ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ 
እሸቴ በቀለ