1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አሜሪካ ፤ ኢራን ፤ መካከለኛው ምስራቅ

ሐሙስ፣ ግንቦት 2 2010

የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ  በኢራን ላይ ጠበቅ ያለ ማዕቀብ ዳግም እንዲጣል መፈለጋቸውን ሳዑዲ ዓረቢያ እና እስራዔልን ጨምሮ በርከት ያሉ የመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች ድጋፋቸውን ሰጥተዋል፡፡

https://p.dw.com/p/2xV9R
USA Donald Trump im Weißen Haus in Washington
ምስል Getty Images/AFP/S. Loeb

የአሜሪካን ርምጃ ያሳደረው ጫና

እስራዔል በጎላን ኮረብታዎች በሚገኙ ይዞታዎቿ ላይ ከኢራን  በኩል በርካታ ሮኬቶች ተተኮሱብኝ በሚል በሶርያ የሚገኙ በርካታ የኢራን ይዞታዎችን ማጥቃት ጀምራለች፡፡ በኢራን ይታገዛሉ ከሚባሉት የየመን ሁቲ አማጺያን ተደጋጋሚ የተምዘግዛጊ ሚሳይል ጥቃት የተሰነዘረባት ሳዑዲ ዓረቢያ በበርካታ ከተሞቿ የሚገኙ ነዋሪዎች የአደጋ ጊዜ ማስጠንቀቂያ ደውል ከዛሬ ጀምሮ ማለማመድ ጀምራለች፡፡ ከሪያድ ስለሺ ሽብሩ ተጨማሪ ዘገባ አለው

ስለሺ ሽብሩ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ