1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አርቲስት ተስፉ ብርሃኔ

Yohannes G/Egiziabiherእሑድ፣ ጥቅምት 23 2007

በበርካታ የመድረክ፣ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ድራማዎች እንዲሁም የፊልም ሥራዎች ላይ በተዋናይነትም በአዘጋጅነትም በመሳተፍ ይታወቃል። ገመና እና አሁን ደግሞ ዳና በተሰኙ የቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማዎች ላይ በመሪ ተዋናይነት በመሳተፍ ላይ ይገኛል።

https://p.dw.com/p/1Dfp9