1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አርቲስት ፈቃዱ ተክለ ማርያም በሙያ ባልደረቦቹ አንደበት 

ሐሙስ፣ ሐምሌ 26 2010

የአርቲስት ፈቃዱ የቀብር ስነ ስርዓት ዛሬ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ከመፈፀሙ በፊት የሙያ ባልደረቦቹ እና አድናቂዎቹ በተገኙበት ለብዙ ዓመታት ባገለገለበት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር አሸኛኘት ተደርጎለታል።

https://p.dw.com/p/32WXF
Äthiopien Beerdigung des Künstlers Fekadu in Addis Abeba
ምስል DW/Getachew Tedla

አርቲስት ፈቃዱ በሞያ ባልደረቦቹ ሲታወስ

ሞያውን አገሩን እና ህዝቡንም እጅግ በሚወደው በአርቲስት ፈቃዱ ተክለ ማርያም ሞት ኢትዮጵያውያን የሙያ ባልደረቦቹ እና የኪነጥበብ አፍቃሪዎች ሀዘናቸውን እየገለጹ ነው።  የሞያ ባልደረቦቹ ለዶቼቬለ በሰጡት አስተያየት ፈቃዱን «ትልቅ የሞያ አባታችን ፣መካሪያችን እና አርአያችን» ብለውታል። 


ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ