1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢሕአፓ አንድነት ሀገር ቤት ይገባል

ዓርብ፣ ነሐሴ 11 2010

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ኢሕአፓ፤ ኢሕአፓ አንድነት በኢትዮጵያ የተጀመረውን የለውጥ ሂደት በመደገፍ እና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድን ጥሪ ተቀብሎ ወደ ሀገር ቤት ገብቶ ለመታገል የወሰነ መሆኑን አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/33KBc
Stadtansicht von Addis Abeba Hauptstadt von Aethiopien
ምስል Imago/photothek

የተፈፀሙ አሰቃቂ ድርጊቶች ተዘርዝረዋል፤

 ኢሕአፓ በ1970ዎቹ ዓ,ም በኢትዮጵያ የለውጥ ፈላጊ ወጣቶች በብዛት ከተሳተፉባቸው የፖለቲካ ድርጅቶች አንጋፋው ነው። የደርግ የቀይ ሽብር ዘመቻ ዋና ኢላማ በመሆንም ከፍተኛ ጥቃት የደረሰበት ድርጅትም መሆኑን ከብራስልስ ገበያው ንጉሤ የላከው ዘገባ ይጠቅሳል።

ገበያው ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ