1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ እና የኤክስፖርት ዘርፏ

Aryam Abrahaእሑድ፣ ሐምሌ 27 2006

ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሚባል የኤኮኖሚ ዕድገት አስገኙ ከሚባሉ ሀገራት አንዷ መሆኗ ይነገራል። ይሁንና፣ የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ ትልቁ አካል የሆነው የኤክስፖርቱ ዘርፍ በወቅቱ እያሳየ ያለው ዕድገት ያን ያህል እንዳልሆነ የዓለም ባንክ ከጥቂት ጊዜ በፊት ያወጣው ጥናት አሳይቶዋል። ይኸው በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል? ውይይት አካሂደናል።

https://p.dw.com/p/1Co6h