1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ ዳግም ተቃዉሞ፤ ዳግም ግድያ

Negash Mohammedእሑድ፣ ታኅሣሥ 17 2008

ኢትዮጵያ ረሐብ የጠናበት ሕዝቧ ከከፋ ችግር የሚድንበት ሥልት፤ ብልሐት እና እርምጃ በቅጡ ሳይታወቅ ከሠሜን እስከ መሐል ወይም (ከአማራ እስከ ኦሮሚያ) ሕይወት ከሚያጠፋ፤ አካል፤ ሐብት-ንብረት ከሚያወድም ቀዉስ ተዘፍቃለች። የጠናዉ የመሐሉ ወይም የኦሮሚያዉ ነዉ።

https://p.dw.com/p/1HThu