1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጥቅምት 14 ቀን 2010 ዓ.ም ዜና መፅሔት

Tesfalem Waldyes Eragoማክሰኞ፣ ጥቅምት 14 2010

በመቶዎች የሚቆጠሩ በወላይታ የሚገኙ መምህራን ለመኖሪያ ቤት የተሰጠን መሬት ተነጥቀናል ሲሉ አቤቱታ አሰምተዋል፡፡ በኢትዮጵያ የስደተኞች ቁጥር ማሻቀብና እና ስደተኞቹ ስለሚያቀርቧቸው ቅሬታዎች እንዳስሳለን፡፡ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ በተዘጋጀ የረቂቅ ህግ ላይ የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሊሰጥ የነበረውን ውሳኔ ለሌላ ጊዜ ማስተላለፉን አስመልክቶ የተሰጡ አስተያየቶች የተካተቱበት ዘገባም አለን፡፡ በመጨረሻም ከነገ በስቲያ ሐሙስ በኬንያ ከሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጋር በተያያዘ በሀገሪቱ ስለ ቀጠለው የተቃውሞ ሰልፍ እና አጠቃላይ ሁኔታ ከተባባሪ ዘጋቢያችን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ይቀርባል፡፡

https://p.dw.com/p/2mR9Q