1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ 2018 ዓለም የእግር ኳስ ግጥምያ ተጀመረ

ሐሙስ፣ ሰኔ 7 2010

በሩሲያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው 21ኛው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊ ት በሉዝህኒዝኪ ስታዲየም በሩስያና በሳዉዲ ዓረብያ ብሔራዊ ቡድኖች ግጥምያ ጀምሮአል። በሩሲያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የ2018 የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ጨዋታ በሩሲያ በሚገኙ 11 ከተሞች በተዘጋጀ 12 ስታዲየም እንደሚካሄድ ታዉቋል።

https://p.dw.com/p/2za7t
Russland, WM 2018 Eröffnungsfeier, Gruppe A - Russland - Saudi Arabien
ምስል Reuters/K. Pfaffenbach

በሩሲያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው 21ኛው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊ ት በሉዝህኒዝኪ ስታዲየም በሩስያና በሳዉዲ ዓረብያ ብሔራዊ ቡድኖች ግጥምያ ጀምሮአል።  በመክፈቻው ጨዋታዉ ሩስያ 4 ለ 0 ሳውዲን አሸንፋለች።  የሳዉዲ ዓረብያ ታዳጊ ሴቶች በመክፈቻዉ ሥነ-ስርዓቱ ላይ ሰንደቃላማን ይዘዉ ወደ ስቴዲዮም መግባታቸዉ ከሳዉዲ አኳያ ሴቶች ተሳታፊነታቸዉ ያልተለመደ በመሆኑ ትኩረት የሳበ ሆንዋል። በየሩሲያ የዓለም ዋንጫ ላይ 32 ሀገራት ይጋጠማሉ። በሩሲያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የ2018 የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ጨዋታ በሩሲያ በሚገኙ 11 ከተሞች በተዘጋጀ 12 ስታዲየም እንደሚካሄድ ታዉቋል።  ከዘንድሮ ዉድድር ምን ይጠበቃል የጀርመን ብሔራዊ ቡድን የዓለም እግርኳስ አሸናፊነቱን አስጠብቆ ይቀጥል ይሆን፤ አዜብ ታደሰ የግጥምያዉን መጀመር በጉጉት ይጠብቅ ከነበረዉ ከዶይቼ ቬለ የቀድሞ የእስፖርት ጋዜጠኛ ተክሌ የኋላ ጋር ቃለ ምልልስ አድርጋ ነበር።   


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ