1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሕዝብ ቆጠራና የአማራ ፓርቲ ተቃዉሞ

ረቡዕ፣ የካቲት 13 2011

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እንደሚለው ከአስራ ሰወስት ዓመት በፊት ግድም የተደረገው የሕዝብ ቆጠራ ውጤት የተሳሳተ በመሆኑ መሠረዝ አለበት።

https://p.dw.com/p/3Djp3
Äthiopien Addis Abeba - Nama Hauptquartier
ምስል DW/ S. Mantegaftot Sileshi

(Beri.BD) NMA- Population census- - MP3-Stereo

በመጪዉ መጋቢት ማብቂያ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሊደረግ የታቀደዉ የሕዝብና የቤቶች ቆጠራ እንዲራዘም በአማራ መስተዳድር የሚንቀሳቀሰዉ ተቃዋሚ ፓርቲ ጠየቀ። የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እንደሚለው ከአስራ ሰወስት ዓመት በፊት ግድም የተደረገው የሕዝብ ቆጠራ ውጤት የተሳሳተ በመሆኑ መሠረዝ አለበት። ያለፈው እስኪስተካከል ለመጋቢት የተጠራዉ ቆጠራም መደረግ የለበትም። ፓርቲዉ የ1999ኙን የሕዝብ ቆጠራ ውጤትን «አስነዋሪ» ብሎታልም።

ዓለምነው መኮንን 

ነጋሽ መሀመድ

ሸዋዬ ለገሰ