1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትአፍሪቃ

«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»

Chrispin Mwakideu / ክሪስፒን ምዋኪዴኡቅዳሜ፣ የካቲት 25 2015

ካላንዳ ውስጥ በርካታ ሰዎች መታመማቸው ቀጥሏል። በከተማው ለተከሰተው የሆድ በሽታ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በሙሉ የካላንዳ ሆስፒታልን ይወነጅላሉ። ግን ተጠያቂው በርግጥ የካላንዳ ሆስፒታል ይሆን? መርማሪ ጋዜጠኛ ተዋቡ የበሽታው መንስኤ ምን እንደሆነ እያጣራ ይገኛል።

https://p.dw.com/p/4NRx4