1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰላም ማብሰሪያው ዝግጅት ታዳሚያን አስተያየት

ሰኞ፣ ሐምሌ 9 2010

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ለሦስት ቀናት ሲያደርጉት የቆዩትን ጉብኝት ዛሬ ረፋዱን አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ትላንት ምሽት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደ ዝግጅት የታደሙ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን የሰላም ጥሪ ከልብ በመነጨ ስሜት ሲያስተጋቡ ተደምጠዋል።

https://p.dw.com/p/31YU5
Äthiopien Begeisterter Empafng für Präsident Isaias an Adis Abeba
ምስል Fitsum Arega/Prime Minister Office Ethiopia

የሰላም ማብሰሪያው ዝግጅት ታዳሚያን አስተያየት

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ለሦስት ቀናት ሲያደርጉት የቆዩትን ጉብኝት ዛሬ ረፋዱን አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ሰላም መውረዱን ለማብሰር ትላንት ምሽት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደው ዝግጅት የታደሙ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን የሰላም ጥሪ ከልብ በመነጨ ስሜት ሲያስተጋቡ ተደምጠዋል። የዕለቱ የክብር እንግዳ ለነበሩት ፕሬዝዳንት ኢሳይያስም የድጋፍ ድምጻቸውን ሲያሰሙም ነበር። የትላንትናውን ምሽት ሥነ-ስርዓት በቦታው በመገኘት የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የታዳሚያንን አስተያየት አሰባስቧል።  

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ተስፋለም ወልደየስ

አዜብ ታደሰ