1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰኞ መስከረም 14 ስፖርት

ሰኞ፣ መስከረም 14 2011

በዛሬው የዕለተ ሰኞ ምሽት የስፖርት ዝግጅት የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ እና እየደራ የመጣውን የተጫዋቾች የዝውውር ክፍያ የሚመለከት ጥንቅር፤ በአንፃሩ ደግሞ የሴቶች የእግር ኳስ ክለቦች ህልውና አደጋ ላይ መሆኑንም የሚዳስስ ዝግጅት ይኖረናል።

https://p.dw.com/p/35Ov7
Bundesliga 4. Spieltag | Eintracht Frankfurt vs. RB Leipzig
ምስል Reuters/K. Pfaffenbach

የሴቶች እግር ኳስ

ከዚህም ሌላ በሴቶች ስፖርት ላይ ትኩረት አድርጎ ከሚሠራው ጋዜጠኛ ዳግም ዝናቡ ጋር የተደረገ ቆይታም ተካቶበታል። በተጨማሪም አትሌቲክስን ጨምሮ የአውሮጳ ሊግ ክለቦች የሳምንቱ መጨረሻ የጨዋታ ውጤቶችም በዛሬው የስፖርት መሰናዶ አብቶ ተጠናቅሯል። ከፓሪስ ሃይማኖት ጥሩነህ አዘጋጅታዋለች።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ሸዋዬ ለገሠ