1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሴቶች ብልት ትልተላ ይቁም

ሰኞ፣ የካቲት 4 2016

በዓለም 200 ሚልዮን ሴቶች በጾታዊ ብልት ትልተላ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ይጠቃሉ። አፍሪቃ ብሎም ኢትዮጵያ ከዚህ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ጨርሶ ለመገላገል አበርትታ መስራት አንዳለባት ባለሙያዎች ይመክራሉ። በአፍሪቃ ይህን ድርጊትን የሚያግድ ሕግ ያጸደቁ ከ20 በላይ ሃገራት ቢኖሩም ተግባራዊነቱ ግን እምብዛም ነው ተብሎ ይተቻል። ይህ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት በአገራችንስ እንዴት ነው የሚለውን ቪድዮን እየተመለከታችሁ ተወያዩበት።

https://p.dw.com/p/4cAzo