1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሸንገን እጣ ፈንታ

Hirut Melesseማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 26 2008

በአውሮፓ የድንበር ቁጥጥርን ካስቀረው የሸንገን ስምምነት ፈራሚ አባል ሃገራት የተወሰኑት፣ የድንበር ቁጥጥር መጀመራቸው በሰፊው እያነጋገረ ነው። አነዚህ ሃገራት ቁጥጥሩን ተግባራዊ ያደረጉት ያልተመዘገቡ ስደተኞችን ዝውውር ለመግታት መሆኑን አስታውቀዋል። ይህ አሠራር ወዴት ያመራል ? የሸንገን ስምምነት እጣ ፈንታስ ምን ይሆናል?

https://p.dw.com/p/1HYTE