1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

የበርሊኑ የቡድን 20 ጀርመን የንግድ ጉባዔ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 20 2011

የጀርመን ንግድ እና ከአፍሪቃ ጋር የተሰኘዉ ጉባዔ የቡድን 20 አባላት ኩባንያዎች አፍሪቃ ዉስጥ ወረታቸዉን ሥራ ላይ ማዋላቸዉን እንዲያጠናክሩ ጠየቀ። መንግሥታትም ለባለ ሃብቶች ሥራ የሚጠቅም እና የሚያበረታታ ሕግ እንዲቀርፁ አሳሰበ።

https://p.dw.com/p/37Ozi
Deutschland Afrika-Gipfel bei Bundeskanzlerin Angela Merkel
ምስል Reuters/A. Schmidt

የአፍሪቃ እና የቡድን 20 የጀርመን የንግድ ጉባዔ

ዛሬ ጀርመን በርሊን ዉስጥ በመከረዉ ጉባኤ ላይ የጀርመንዋ መራሂተ መንግሥት ወ/ሮ አንጌላ ሜርክል የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ የሌሎች የአስር አፍሪቃ ሃገራት መሪዎች እና የተለያዩ የጀርመን ሃገር ኩባንያ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

ነጋሽ መሀመድ

አዜብ ታደሰ