1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ሳይንስ

ምርታማነት ለማሻሻል ያለመው ፕሮጀክት

ረቡዕ፣ የካቲት 20 2011

በምሥራቅ ኢትዮጵያ የሚገኙ አርሶ አደሮችን ምርታማነት ለማሻሻል በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አማካኝነት በሚከናወነው ፕሮጀክት በርካቶች ውጤታማ እየሆኑ መምጣታቸው ከድሬደዋ ዘጋቢያችን መሳይ ተክሌ የላከልን መረጃ ያመለክታል።

https://p.dw.com/p/3EDUa
Äthiopien - Kooperation von Fair Planet und der Haramaya Universität
ምስል DW/M. Teklu

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አስተዋጽኦ

ፕሮጀክቱ የተሻሻሉ ዘሮች እና የጠብታ መስኖን ግብርናን በመጠቀም አርሶአደሩ ዘንድ የምግብ ዋስትናን የማረጋገጫ ስልት መሆኑ ተገልጿል። በድሬደዋ አካባቢ ብቻ ከ22 ሺህ የሚበልጡ ተጠቃሚ አርሶ አደሮች እንዳሉ የተገለፀ ሲሆን በዚህም ስኬታማ መሆናቸው ተመልክቷል። ሙሉ ቅንብሩን ከድምፅ ዘገባው ያድምጡ።
መሳይ ተክሉ 
ማንተጋፍቶት ስለሺ