1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዲስ ዓመት አከባበር በአሜሪካ

ማክሰኞ፣ መስከረም 1 2011

በተለይ በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ጋዜጠኞች ከፍተኛ ምሑራን ኢትዮጵያ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

https://p.dw.com/p/34hZ1
Washington Weißes Haus Dunkle Wolken
ምስል picture-alliance/dpa/A. Brandon

የአዲስ ዓመት አከባበር በአሜሪካ

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አሕመድ ባደረጉት የሰላም ጥሪ መሰረት በዉጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን በሃገራቸዉ ከዘመድ ወገኖቻቸው ጋር ዓመት በዓልን እያከበሩ ነዉ። በተለይ በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ጋዜጠኞች ከፍተኛ ምሑራን ኢትዮጵያ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የዋሽንግተን ዲሲዉ ወኪላችን መክብብ  ሸዋ እንደዘገበው አዲሱን ዓመት ለመቀበል ወደ አዲስ አበባ የተጓዙም ሆነ እዚያዉ ሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የዘንድሮው ዓውደ ዓመት  ልዩ እንደሆነ ተናግረዋል።   


መክብብ ሸዋ

 
አዜብ ታደሰ 
ኂሩት መለሰ