1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የመልሶ ማቋቋም ጥሪ

ዓርብ፣ ነሐሴ 11 2010

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ አቡነ ማትያስ በሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖችን እና አብያተ ክርስቲያናትን መልሶ ለማቋቋም ጥሪ አቀረቡ።  

https://p.dw.com/p/33KAE
Äthiopien Synode orthodoxe Kirche
ምስል DW/G. Tedla HG

የተፈፀሙ አሰቃቂ ድርጊቶች ተዘርዝረዋል፤

ፓትሪያርኩ ጅግጅጋን ጨምሮ በሶማሌ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች አምስት ካህናት በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን ሰባት ካህናት ደግሞ በፅኑ ተደብድበው ከሞት መትረፋቸውንና በሕክምና እየተረዱ እንደሚገኙ፤ ቁጥራቸው ያልታወቀ ምዕመናንም በተመሳሳይ ሁኔታ መገደላቸውንም በመግለፅ እንዲህ ያለው ድርጊት ከሀገሪቱ አኩሪ ታሪክ ጋር አብሮ እንደማይሄድም አመልክተዋል። ሀብት ንብረታቸው መዘረፉና መደብደባቸውንም አውስተዋል። ዛሬ የተሰጠውን መግለጫ የተከታተለው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኳል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ