1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮ ኬንያ የድንበር ሰላም ውይይት መድረክ

ዓርብ፣ ሚያዝያ 11 2011

በኢትዮጵያ እና ኬንያ ወሰነተኛ ግዛቶች ሰላምን ለማስፈን ባለጉዳይ አካላትን ያሰባሰበው ቃጣናዊ የውይይት መድረክ ተጠናቀቀ። አካባቢያዊ በተለይም በኬንያ እና ኢትዮጵያ የድንበር ግዛቶች ሰላምን ለማስፈን ያለመው የውይይት መድረክ በስፍራው የሚኖሩ ወገኖችን ለግጭት የሚዳርጉ መሠረታዊ ጉዳዮችን በማንሳት ለማሳየት ሞክሯል።

https://p.dw.com/p/3H5xy
Karte Sodo Ethiopia ENG

የሰላም ውይይት መድረኩ ለሁለት ቀናት ተካሂዷል

ሁለት ቀናት በዘለቀው የውይይት መድረክ በኢትዮጵያ እና ኬንያ ድንበር አካባቢ የሚነሱ ግጭቶችን ለመፍታት የተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት UNDP፣ የአውሮጳ ኅብረት፤ እንዲሁም የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ኢጋድ፤ በተጨማሪም ጉዳዩ የሚመለከታቸው የኢትዮጵያ እና የኬንያ መንግሥታት ባለስልጣናት በመድረኩ በመገኘት ሃሳባቸውን አቅርበዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ አለው።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ማንተጋፍቶት ስለሺ