1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ማኅብረሰብ ውይይት በሚኒሶታ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 9 2010

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ዩናይትድ ስቴትስን በጎበኙበት ወቅት በተበታተነ ስም የሚጠራው የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ በአድነት ጥላ ስር እንዲሰባሰብ ጥሪ ማቅረባቸው ይታወሳል። ከሰሞኑ ማኅበረሰቡ የተሰባሰበበት መድረክ ተካሂዷል።

https://p.dw.com/p/33D9d
20.06.2013 DW Online Karten Basis Aethiopien spanisch

«የተበታተነው ማኅብረሰብ በአንድ ጥላ እንዲሰባሰብ ተጠይቆ ነበር»

በሚኒሶታ የሚገኙት የተለያዩ የማኅበረሰብ አባላት በአንዲት ኢትዮጵያ የሚጠራ ማኅበረሰብ ለመመስረት ባይወስኑም በትብብር የመሥራትን ፅንሰ ሃሳብ ተመርኩዘው ከሰሞኑ ውይይት አካሂደዋል። 

መክብብ ሸዋ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ